ስለ አትራፊ

ባህልን ከፈጠራ ጋር በማቀናጀት ለሁሉም የገንዘብ ነፃነትን ወደ ሚያቀናጀው አትራፊ ሶልዩሽን እንዃን በደህና መጡ። በ አቶ ታድሮስ ሃይሉ የተመሰረተው ተቋማችን በእቁቡ ላይ የተመሰረተውን የቁጠባ ባህላችን ወደ ታማኝነት እና ዘመናዊነት ይቀይራል። አባሎቻችችን በልበ ሙሉነት ሃብታቸውን እንዲጠብቁና እንዲያሳድጉ የሚያስችል ግልዕ ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና በዲጂታል ስርዓት የተደገፈ ማህበረሰባችን እንዲጠቀም እና እራሱን እንዲለውጥ ለማድረግ ቆርጠን ተነስተናል። 

Learn More>

 
Our Mission
​We strive to make financial empowerment accessible to everyone, fostering a sense of community while encouraging disciplined savings

እኛ የምናቀርበው 

Monitor your Equb savings anytime, anywhere.


ራዕያችን  

We aim to create a future where financial security is within everyone's reach. By integrating the trusted values of Equb with modern digital innovation.

ለምን አትራፊ እንመርጣለን?

ማህበረሰብ ተኮር መሆናችን

  በጋራ እድገት እና በጋራ ስክት እናምናለን።


ደህንነቱ የተጠበቀ አገልግሎት መስጠታችን

የምንጠቀመው ትክኖሎጂ ጊዜውን የጠበቀ እና ዘመናዊ ነው።

ሂደታችን ግልዕ መሆኑ

ምንም የተደበቁ ተጨማሪ ክፍያዎች አለመኖራቸው እና በውላችን መሰረት መስራታችን።

አትራፊ እቁብን ዛራ ይቀላቀሉ እና በኢትዮጵያ የ ፋይናንስ አካታችነት እና ማህበረሰባችንን ጥንካረ እንደገና የሚያድሰውን እንቅስቃሰ አካል ይሁኑ። አብረን እንቆጥባለን ፣ እናድጋለን እና የበለጠ እናሳካለን።