59,000 ብር ቅድመ ክፍያ የ መኪና ባለቤት ይሁኑ!






BYD Seagull (2024), with 2.8 million Birr, travels 405 km on a full charge.

E-Star  2024, with 2.2 million Birr, travels 310 km on a full charge.

እቁብተኛ በ መሆን በቀላሉ አትራፊ ይሁኑ

የፈለጉት እቁብ ይምረጡ

ካሉን ብዙ አማራጮች የፈለጉት የ እቁብ አይነት ይምረጡ

ይመዝገቡ

በቀላሉ ይመዝገቡ

ገንዘብ ይቆጥቡ

በፈለጉት እቁብ መሰረት ገንዘብ ይቆጥቡ

እቁብ ያሸንፉ

እቁብ ያሸንፉ እና መኪና ይቀበሉ

ስለ እኛ

ባዕልን ከፈጠራ ጋር በማቀናጀት ለሁሉም የገንዘብ ነፃነትን ወደ ሚያቀናጀዉ አትራፊ ሶልዩሽን እንኳን በደህና መጡ ። በአቶ ቴዎድሮስ ኃይሉ የተመሰረተዉ ተቋማችን በእቁብ ላይ የተመሰረተዉን የቁጠባ ባህላችን ወደ ታማኝነት እና ዘመናዊነት ይቀየራል ። አባሎቻችን በልበ ሙሉነት ሀብታቸዉን እንዲጠብቁና እንዲያሳድጉ የሚያስችል ግልጽ ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና በዲጅታል ስርዓት የተደገፈ ማህበረሰባችን እንዲጠቀም እና እራሱን እንዲለዉጥ ለማድረግ ቆርጠን ተነስተናል ።

Atrafi logo

ለምን ደንበኞች እኛን ይመርጣሉ?

ከዉጭ ሃገር ላሉ ደንበኞቻችን

እኛ በጥሩ ሁኔታ ሊከፈል የሚችል የንግድ እቁብ ብቻ እንደሆነ ተዘጋጅተናል።​​​​

በታማኝነት ማገልገላችን

    በማህበረሰቡ ዘንድ የታመነ ስም ስላለን

   ከ ባንኮች ጋር አብረን መስራታችን

    ከታወቁ የ መኪና አስመጭወች ጋር አብረን መስራታችን


የኛን እቁብ ምን ልዩ ያደርገዋል

ከ እቁብ በተጨማሪ የ ብድር
አገልግሎት መስጠታችን

ለምን ኤሲኢ ሞዴል

03
በ 3 አና በ 5 አመት አማራጭ

02

ህጋዊነቱ የተርጋገጠ
01

አቅምን ያገናዘበ እና ምቹ የአከፍፈል ሂደት ያለው መሆኑ።

04
የ ካፒታል ቁጠባዎች በዝግ የሂሳብ ቁጥር በመሆናቸው ስጋት የልለበት ስለሆነ።
05
አነስተኛ እና መካከከለኛ ገቢ ያላቸውን ያማከለ ስለሆነ።s.
06
ወለድ አልባ በመሆኑ ተሳታፊዎችን ከ han 1,400,000 ብር

ደንበኞቻን ስለ አገልግሎታችን

ያሉን የክፍያ አማራጮች